18 minutes agoግንቦት 24፣2016 - እውነት እነዚህ ጠበቆች ለተጠርጣሪው ነፃ መውጣት ይታገላሉ?መንግስት በተለያዩ ወንጀሎች ጠርጥሮ ክስ ለሚመሰርትባቸው ግለሰቦች በነፃ ጠበቃ የማቆም ግዴታ እንዳለበት ህግ ያዛል። በርግጥ በነፃ ጠበቃ የሚያቆመው የገንዘብ አቅም ለሌላቸው ተጠርጣሪዎች እንጂ ለሁሉም አይደለም። አንድ...
20 minutes agoግንቦት 24፣2016 - ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎች ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩግንቦት 24፣2016 በአጀንዳነት ተይዘው በምክክሩ ሂደት የጋራ መግባባት ይደረስባቸው ዘንድ ከቀረቡ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎችን ይመለከታል፡፡ ሸገር፤ ይሄንኑ ርዕስ ጉዳይ በአጀንዳነት...
21 minutes agoግንቦት 24፣2016 - የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ?ግንቦት 24፣2016 ኢትዮጵያ ከግጭት አዙሪት እንዳትወጣ ያደረጓትን ጉዳዮች በመለየትና ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ስራ ተጀምሯል፡፡ ለዚህም በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአጀንዳ...
24 hours agoግንቦት 23፣2016 - ሴቶች በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራልሴቶች በጤና፣ በአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት፣ በኢኮኖሚው እና በሌላውም መስክ ያላቸው ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢሆንም በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራል፡፡ ይህ የተባለው...